የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተግባር እና ኃላፊነት

የተከበሩ ወ/ሮ ኒዕመተላህ ከበደ አሰፋ የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ


ከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና አከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች

1. ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ

2. ዲዛይን ግንባታ ስራዎች ቢሮ

3. ከተማ ዉበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ

4. የአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን