የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተግባር እና ኃላፊነት
የተከበሩ አቶ ጋትዌች ዎር ዲየው የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ


የንግድ ኢንዱስቲሪና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች

  1. የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
  2. ንግድ ቢሮ
  3. የሥራና ክህሎት ቢሮ
  4. የባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ
  5. ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
  6. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ
  7. ህብረት ስራ ኮሚሽን
  8. አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን
  9. የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ