የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተግባር እና ኃላፊነት

የተከበሩ ወ/ሮ ዜይነባ ሽኩር ጫሜሳ የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ


የሴቶችና ማህበራዊ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች

1. ትምህርት ቢሮ

2. ጤና ቢሮ

3. ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

4. ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

5. ኮሙኒኬሽን ቢሮ

6. አዲስ ሚድያ ኔትዎርክ

7. ምገባ ኤጀንሲ

8. ትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

9. አዲስ አበባ አመራር አካዳሚ

10. ምግብ መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን