የአፈ ጉባኤ መልዕክት

አፈ ጉባኤ

የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ሐጀዙሊ

የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ

እንደሚታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት በተሻሻለው የከተማ አስተዳደሩ ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995 መሰረት ... ህግ አወጭ አካል ሆኖ ተመስርቷል።

እንደተመሰረተ ባለፉት ሁለት የምርጫ ወቅቶች የገጠሙትን ልዩ ልዩ ተግዳሮቶች አልፎ ወደ ስራ የገባ ሲሆን ... አሁን ላይ ውጤታማ ስራ በማስመዝገብ ላይ ይገኛል።

ሙሉ መልዕክቱን ያንቡ

አመሰራረት

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ታሪክ እና አደረጃጀት

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ታሪክ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመነ መንግስት በ1879 ዓ.ም የተቆረቆረች ሲሆን 139 ዓመት ዕድሜዋ ላይ ትገኛለች፡፡

የምክር ቤቱ ዋና ሚና

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማው ህግ አውጪ ተቋም ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ ላይ የሚደረጉ ውሳኔዎችን በማሻሻልና በማረጋገጥ ረገድ ዋና ሚና ይጫወታል።

መጀመሪያ ምክር ቤት (2000 ዓ.ም)

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 361/1995 ተሻሽሎ በወጣው ቻርተር መሠረት ግንቦት 12 ቀን 2000 ዓ.ም ተመሰረተ።

ምክር ቤቱ እንደ ህዝብ እንደራሴነት ራሱን ችሎ ሲቋቋም የመጀመሪያው ሲሆን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የተጣለበትን ኃላፊነት ለመወጣት እየሰራ ይገኛል።