የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ሐምሌ 10 እና 11 ቀን 2016 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በሚገኘው የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ ከጧቱ 2፡30 እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ዋና አፈ-ጉባኤ

Read More →