አዲስ አበባ 6 ሚሊየን ችግኞችን ዛሬ ትተክላለች፤ ኢትዮጵያ ደግሞ 600 ሚሊየን‼️

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 37


አዲስ አበባ 6 ሚሊየን ችግኞችን ዛሬ ትተክላለች፤ ኢትዮጵያ ደግሞ 600 ሚሊየን‼️

በዘመናት የማይደበዝዝ አረንጓዴ አሻራችንን በማሳረፍ የማይዘነጋ ታሪክ መስሪያ ቀናችን ዛሬ ነው! ይህም ለምድራችንና ለመጪው ትውልድ የምናስቀምጥላቸው አበልጻጊ ምንዳ አካል ሆኖ ሁሌም ይታወሳል። የምትተክል ሀገር፤ የሚያጸና ትውልድ! የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ



Leave a Comment: