የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ሐምሌ 10 እና 11 ቀን 2016 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በሚገኘው የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ ከጧቱ 2፡30 እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ዋና አፈ-ጉባኤ

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 18

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ሐምሌ 10 እና 11 ቀን 2016 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በሚገኘው የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ ከጧቱ 2፡30 እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ዋና አፈ-ጉባኤ

ምክር ቤቱ የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ #ጉባኤውን ሀምሌ 10 እና 11/2016 ዓ.ም እና ያካሂዳል! የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ተኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ እና የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ ጉባኤ ነገ እና ከነገ በስቲያ ማለትም ሀምሌ 10 እና 11/2016 ዓ.ም በአድዋ መታሰቢያ በሚገኘው የምክርቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ያካሂዳል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት ጽ/ቤት ሀምሌ 9/2016 ዓ.ም

Leave a Comment: