የከተማ አስተዳደሩን አስፈጻሚ አካላት ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ዛሬ ጀምረናል፡፡

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 17


የከተማ አስተዳደሩን አስፈጻሚ አካላት ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ዛሬ ጀምረናል፡፡

ከአስፈጻሚ አካላቱ ጋር በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ስምምነት የተፈራረምንባቸውን ዋና ዋና ግቦች እና በዓመቱ ውስጥ የተገበርናቸውን የክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ግኝቶች መነሻ በማድረግ የግቦቹን አፈጻጸም እና የከተማውን ነዋሪ ሕዝብ ተጠቃሚ ያደረጉ ተጨባጭ ውጤቶች እንገመግማለን፡፡
በበጀት ዓመት የታዩ ክፍተቶች በቀጣይ በልዩ ትኩረት የሚታረሙበትን አቅጣጫ ማስቀመጥ፣ የግልጽነትና ተጠያቂነት አሰራር ስርዓት መተግበር ትኩረታችን ነው፡፡
አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር



Leave a Comment: