የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በተከበሩ ወ/ሮ ሄለን ብርሃኔ ህልፈተ ህይወት የሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል።

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 13


የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በተከበሩ ወ/ሮ ሄለን ብርሃኔ ህልፈተ ህይወት የሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል።

ክብርት አፈ ጉባኤ በመልዕክታቸው የምክር ቤታችን እና የምክር ቤቱ የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽንና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል በነበሩት የተከበሩ ወ/ሮ ሄለን ብርሃኔ ድንገተኛ ሕልፈተ ሕይወት ጥልቅ ሐዘን ተሰምቶኛል ብለዋል። ፈጣሪ ዕረፍተ ነፍስን እንዲሰጥልንና ለመላ ቤተሰቦቻቸው ፣ ለወዳጆቻቸውና ባልደረቦቻቸው መፅናናትን እንዲያድልልን እመኛለሁም ብለዋል። የህ/ግ ኮ/ዳይሬክቶሬት ሰኔ 16/2016 ዓ.ም



Leave a Comment: