የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በከተማ አስተዳደሩ የተዘጋጀውን የፆም መፍቻ ማዕድ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በመገኘት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታዎች አጋርተዋል።

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 42

የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በከተማ አስተዳደሩ የተዘጋጀውን የፆም መፍቻ ማዕድ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በመገኘት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታዎች አጋርተዋል።

የተከበሩ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በከተማ አስተዳደሩ የተዘጋጀውን የፆም መፍቻ ማዕድ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በመገኘት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታዎች አጋርተዋል። የበዓሉ ደስታ እና ምሉዕ እንዲሆን ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ የተሰጠንን ማጋራት የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል ብለዋል።

Leave a Comment: