የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት የመንገድ ኮሪደር ስራን ጎበኙ

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 32


የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት የመንገድ ኮሪደር ስራን ጎበኙ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድርን ጨምሮ የከተማዋ ምክር ቤት አባላት የመንገድ ኮሪደር ስራን እየጎበኙ ነው፡፡
የምክር ቤት አባላቱ በኮሪደር ልማት ምክንያት የተነሱ ነዋሪዎች ያረፉባቸውን ቤቶችም ጎብኝተዋል።
ለልማት ተነሺዎች የከነማ መድሀኒት ቤት፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ እና መሰል መሰረተ ልማቶችን የማሟላት ስራ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑ ተጠቁሟል።
ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም
ዘገባው የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ነው



Leave a Comment: