የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በመዲናችን አዲስ አበባ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ እየጎበኙ ይገኛሉ::

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 27

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በመዲናችን አዲስ አበባ  እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ እየጎበኙ ይገኛሉ::

የምክር ቤት አባላቱ በከተማዋ አምስቱም የኮሪደር ልማት መስመሮች እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የደረሱበትን ደረጃ ተዘዋውረው እየተመለከቱ የሚገኙ ሲሆን አባላቱ በተለይ ለልማት ተነሺዎች የተሰጡ ምትክ ቤቶቹንና የተሟሉላቸውን መሰረተ ልማቶች በየቦታው ተዘዋውረው በመመልከት ላይ ይገኛሉ። በሌላ በኩል በየአቅጫጣው አየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች ያሉበትን ደረጃ እና አጠቃላይ አፈፃፀም ይጎበኛሉ። ======= ሚያዚያ 17/2016

Leave a Comment: