የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የተከበሩ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ከምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ።

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin Visits: 30


የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የተከበሩ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ከምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የተከበሩ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ከምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ። 👉በመንገድ የመሰረተ ልማት በኩል ከ25 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የመንገድ ማስፋፊያ የመንገድ ግንባታ እያካሄድን ሲሆን የከተማዋን የመንገድ ግንባታ በማስተር ፕላን የተቀናጀና የተናበበ ስራ እየተሰራ ነው። 👉የመሬት ልማትና አስተዳደርን በተመለከተ የመሬት አቅርቦትና አስተዳደርን ለማዘመን ከፍተኛ የሪፎርም ስራ በመስራት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ዲጅታል በማድረግ ለ383 ሺ ተገልጋዮች የመሬት የይዞታ ማረጋገጫ መስጠት ተችሏል። 👉ከቤት ልማት ጋር በተያያዘ የ120 ሺ ቤቶች ግንባታ ከግንባታ ተቋራጮች ጋር ውል ገብተው የማስጀመሪያ የመሬት ርክክብ መርሀ ግብር ተካሂዷል ። 👉 277ኪ/ሜ የመንገድ ግንባታና ጥገና ለማድረግ ተልሞ 308 ኪ/ሜ የመንገድ ግንባታና ጥገና ተካሂዷል።



Leave a Comment: